COC

Recently Uploaded

አስቸኳይ ማስታወቂያ

ለሙያ ብቃት ማረጋገጫ ተመዛኞች በሙሉበአገና ኮንስትራክሽንና ኢንደስትሪያል ኮሌጅ ውስጥ ለሙያ ብቃት ማረጋገጫ ምዘና አገልግሎት በደረጃ 1ና2 የተመዘገባችሁ ተመዛኖች በሙሉ በአዲሱ ምዘና ስርዓት(Holistic) በአንድ ጊዜ በደረጃ-4

Read More »

ማስታወቂያ ግንቦት 04/2016

ለሙያ ብቃት ማረጋገጫ ምዘና(COC) አገልግሎት ፈላጊዎች በሙሉ:- የአገና ኮንስትራክሽንና ኢንደስትሪያል ኮሌጅ በ2016 በጀት ዓመት ለ5ኛ ዙር የሙያ ብቃት ምዘና አገልግሎት የምዝገባ ፕሮግራም ከግንቦት 05-13/2016 ድረስ

Read More »

👇ማስተካከያ

በቀን 03/04/2015 ዓ.ም ምዘናው ተላልፏል ተብሎ የተለቀቀው የCOC ማስታወቂያ የ ደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት የ COC ኤጀንሲ በሰጠን የማስተካከያ መረጃ መሆኑን እየገለጽን ዳግም ከኤጀንሲው በተሰጠን የስራ መመሪያ መሰረት

Read More »

ለሙያ ብቃት ማረጋገጫ ምዘና(COC) አገልግሎት ፈላጊዎች በሙሉ:-

የአገና ኮንስትራክሽንና ኢንደስትሪያል ኮሌጅ በ2016 በጀት ዓመት ለ1ኛ ዙር የሙያ ብቃት ምዘና አገልግሎት የምዝገባ ፕሮግራም ከሐምሌ 03/2015 ጀምሮ ይጀምራል።በመሆኑም የምዘና አገልግሎት ለማግኘት መመዝገብ የምትፈልጉ መደበኛ/የግል

Read More »

እጅግ በጣም አስቸኳይ

ለሙያ ብቃት ማረጋገጫ ምዘና(COC) አገልግሎት የተመዘገባችሁ በሙሉየአገና ኮንስትራክሽንና ኢንደስትሪያል ኮሌጅ የ1ኛ ዙር የሙያ ብቃት ምዘና አገልግሎት ከነሐሴ 6-7/2015 ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ ይሰጣል፡፡✍️ማሳሰቢያ:-በምዘናው ዕለት ተመዛኞች

Read More »

ለሙያ ብቃት ማረጋገጫ ምዘና(COC) አገልግሎት ፈላጊዎች በሙሉ:-

የአገና ኮንስትራክሽንና ኢንደስትሪያል ኮሌጅ በ2016 በጀት ዓመት ለ2ኛ ዙር የሙያ ብቃት ምዘና አገልግሎት የምዝገባ ፕሮግራም ከነሀሴ 15-24/2015 ድረስ መመዝገብ ትችላላችሁ።በመሆኑም የምዘና አገልግሎት ለማግኘት መመዝገብ የምትፈልጉ

Read More »

Recent Posts

Sectors