አስቸኳይ ማስታወቂያ

ለሙያ ብቃት ማረጋገጫ ተመዛኞች በሙሉ
በአገና ኮንስትራክሽንና ኢንደስትሪያል ኮሌጅ ውስጥ ለሙያ ብቃት ማረጋገጫ ምዘና አገልግሎት በደረጃ 1ና2 የተመዘገባችሁ ተመዛኖች በሙሉ በአዲሱ ምዘና ስርዓት(Holistic) በአንድ ጊዜ በደረጃ-4 እንድትመዘኑ ስለሚፈለግ ደረጃ-4 ማጠናቀቃችሁ የሚገልፅ ሰርተፊኬት ኦርጅናል ወይም ኮፒ እስከ ሰኔ 06/2016 ድረስ ማቅረብ ካልቻላችሁ መመዘን የማትችሉ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን።

Recent