የአገና ኮንስትራክሽንና ኢንደስትሪያል ኮሌጅ በ2016 በጀት ዓመት ለ1ኛ ዙር የሙያ ብቃት ምዘና አገልግሎት የምዝገባ ፕሮግራም ከሐምሌ 03/2015 ጀምሮ ይጀምራል።በመሆኑም የምዘና አገልግሎት ለማግኘት መመዝገብ የምትፈልጉ መደበኛ/የግል ተመዛኞች በሙሉ እስከ ሐምሌ 14/2015 ድረስ የሚከተሉትን መረጃዎች አሟልታችሁ መቅረብ ይጠበቅባችኋል:-
1. የዲግሪ/ዲፕሎማ ሰርተፊኬት ኮፒ እና ኦርጅናል
2. ማንነታችሁ የሚገልጽ የታደሰ መታወቂያ እና ሁለት/2/ ጉርድ ፎቶ-ግራፍ
3. ከደረጃ-1 በላይ ተመዛኞች ከምዘና ደረጃው በታች ያሉ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት
4. ለብቃት ምዘናው የተፈቀደ ክፍያ ብር በንግድ ባንክ አካውንት ቁ. የተከፈለበት ደረሰኝ በምዝገባ ወቅት ማሟላት ግዴታ ነው።
✍️ማሳሰቢያ:-
በምዘናው ዕለት ተመዛኞች የሚከተሉትን ጉዳዮች በጥንቃቄ መፈጸም ይጠበቅባቸዋል:-





