ማስታወቂያ
ፅናት የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ማምረቻ ማህበር በአገና ከተማ አገና ኮንስትራክሽንና ኢንደስትሪያል ኮሌጅ ፊት ለፊት የሚገኝ ሲሆን በውስጥ ባሉት ስመ-ጥር ባለሙያዎች ደረጃቸው የጠበቁ ዘመናዊ የቢሮና የቤት ዕቃዎች ማምረቻ ድርጅት ነው።ድርጅታችን በእዣ ወረዳ፤ በአገና ከተማ አስተዳደርና በተለያዩ አጎራባች ወረዳዎች ውስጥ ለሚገኙ የመንግስት ቢሮዎችና የግል ድርጅቶች የተለያዩ የእንጨትና የብረት ምርቶችንና ቴክኖሎጂዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ በማቅረብ የሚታወቅ ነው። ማንኛውም ዘመናዊ የቢሮና የቤት ዕቃዎችን እንዲሁም የግብርና ቴክኖሎጂዎችን በተመጣጣኝ ዋጋና በጥራት እናቀርባለን።ዘመናዊነት እኛ ጋር ይገኛል ይጎብኙን ይዘዙን ያሉበት ድረስ እናቀርባለን።
ለማንኛውም መረጃ
በስልክ ቁጥር፡ 0913237315
አድራሻችን፡ አገና ኮንስትራክሽንና ኢንደስትሪያል ኮሌጅ ፊትለፊት
ምርቶቻችን በጥቂቱ



